to canada carmel tekeste
March 16 ከ U.K ኤርፖርት የወጣ እቃ ሲሆን የእቃውም አይነት መድሃኒት ነው:: የእቃው ተቀባይ እህቴ የአዲስ አበባ ነዋሪ ስትሆን እና እቃውን ለመረከብ እየተጠባበቀች ባለችበት ሰአት እቃው ቤዛ ዘለቀ በተባለች ሴት ተፈርሞ ከአዋሳ ፓስታ ቤት ወቱዋል:: እህቴ ትራክ ማድረጊያውን ቁጥር ይዛ ፓስታቤቱን ሄዳ ስትጠይቅ እንደዚህ አይነት እቃ የኛ ሲስተም ላይ አያሳየንም (አልተመዘገበም) ገና ከUK አልተላከም የሚል ምላሽ ሰጡዋት:: አሁን ከታች የላኩት ሊንክ ላይ እቃው ኢትዮጵያ ከገባ በሁዋላ የት እንደነበር አና እያንዳንዱን እንቅስቃሴ የሚያሳይ ሲሆንና በማን ተፈርሞ እንደወጣ የሚያሳይ ነው! የኢትዮጵያ ፓስታ ቤት ሰራተኞች ሲስተም ላይ ማየት ያልቻሉትን እቃ (ፖስታ) እንዴት እኔ ትራክ ማረግ (ማየት) ቻልኩ??ሌላው እቃው አዲስ አበባ ከገባበት እና ሶርሳ ዞን አዋሳ ፓስታ ቤት ቤዛ ዘለቀ በምትባል ሴት ግን ማንነቱዋ በውል ባልታወቀ ሰው ተፈርሞ እስከወጣበት ጊዜ ሁሉም የቀኑና የሰአቱ ሪኮርድ አንዳይነት ነው:: ለምን??? ከታች ያስቀመጥከትን ሊንክ ክፈቱና እዩት ይሄንን ነው የኢትዮጵያ ፓስታቤት ሲስተማችን ላይ አልተመዘገበም (ማየት) አንችልም የሚሉት:: ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ ከላይ እንደዘረዘርኩት በጣም አይን ያወጣ ችግር ስለገጠመን የትኛውም በታማኝነት ሊረዳን የሚችል የትኛውም አካል ካለ እባክዎን በዋትሳፕ (በቴሌግራም) ያግኙኝ 447490575944 ሜሮን (ዳህላክ) ብለው ያግኙኝ https://www.tracktry.com/couriers/ethiopia-post/RZ140735970GB
Better than anyother
CH202966556ET
Boxs
Excellent tracking system works very well for me
ምንም አሀላፊነት ማይወስድ የማይጣልበት ድርጅት በ10 ቀን ይደርሳል ያሉት እቃ 2 ወር 5 ቀን ሆነው እስካሁን እልመጣም